Você está na página 1de 1

ሰው ቢጥልህ እግዚአብሔር ያነሳሓል፣ ሰው ቢጠላህ የ ፍቅር አምላክ ይወድሀል፣ ሰው ቢንቅህ የፈጠረህ አምላክ

ያከብርሐል፣ ሰው ቢገፈትርህ ቸሩ አምላክህ ይደግፍሀል፣ ሰው ቢያስከፋህ አምላክ እርሱ ያፅናናሀል፣ሰው ቢፈርድብህ


እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር ይፈርድልሀል፣ከሰው ያጣህውን ከቸሩ አባትህ ከ አለም ፈጣሪ ከ ጌቶች ጌታ ከ ሃያሎች
ሀያል ከንጉሶች ንጉስ ከ እግዚአብሔር ታገኛለህ፣ ........ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ
ነው::

Você também pode gostar