Você está na página 1de 8

1

አማልክቶቿም በብርቱ ሐዘን ላይ


ተቀምጠዋል። በምናኔ የሚኖሩ ቅጠል
አዲስ መጽሐፍ
እየበሉ ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት
የገጽ ብዛት 457
የሚገናኙ የገዳማት አንስት መኖክሲቶች
2010 ዓ.ም
በአጋንንቶቹ መደፈራቸው ነግረውናል።
ደራሲ
አግዚኦ ተሳሃለነ!!
ጌታቸው ረዳ
(2010 ዓ.ም)
ላለመሞት ትንፈራገጣለች፤
ደራጎኖቹ ግን አልለቅ ብለው ጨምቀው
ሊገድልዋት ይታገላሉ። ልጆቿ ከአጽናፍ
አጽናፍ ተደናግጠዋል። አንዳንዶቻችን
ከተመደብንበት ከመከላከያው የቀጠና
ሰረገላ ወርደናል። ምን እየተደረገ
እንደሆነም አናውቅም። አገራችን ጊዜ
በሰጣቸው ትግሬዎች እየታመሰች ነች።
እናቶቻችን፤ እህቶቻችን፤ ወንድሞቻችን፤
ዜጎቻችን ተደፍረዋል። ደጋግ ሰዎች
ያለማቋረጥ ወደ ጭለማ ክፍል
እየተገፈተሩ ነው። ይሙቱ ይታሰሩ
ይደብደቡ ይዋረዱ እኛን አስካልነካን
ጉዳያችን አይመስልም። ለማወቅም ፍላጎት
አላሳየንም። ነቢቦቻችን ተለቅመው
ጠፍተዋል። የቀሩትም የማያፈሩ የበሰበሱ
መግቢያ
ዕጽዋት ሆነዋል። 26 አመት ሙሉ ‘ክፉም
ለ26 አመት አላላውስ ብለው ጨምቀው ሆነ ደግ ሰው መርዝ ሰጪ የሆነበት፤ እገሌ
የያዝዋት በኢትዮጵያ ገላ የተጠመጠሙት ከእገሌ ሳይባል ማንኛውም ሰው ማንነቱን
ከጫካ የወጡ አስደንጋጭ የደራጎን የሚያጣበት፤ ሰው ሁሉ ቀስ በቀስ ራሱን
እባቦች፤ የመጨረሻውን መርዛቸው መግደል የያዘበት አገር ተችሮልናል’።
በመርጨት ላይ ናቸው። በደራጎኖቹ ሰዎች የመሆን ባሕሪ ጥለው ወደ ድራጎን
ላለመነደፍ ሁሉም በሩቅ እየሸሸ ነው። እና አጋንንትነት የተለወጡት የትግራይ
የገዳማት፤ የቤተክርስትያንና የመስጊዶቿ ወያኔዎች አገሪቷን እያስጨነቁዋት ናቸው።
በሮች ሁሉ ተበረጋግደው በሚያሳዝን ገበያ ላይ ወርደው የሚሸጡት ብቀላቸውና
ሁኔታ አጋንንቶቹ ተቆጣጥሮዋቸዋል፤ ክፋታቸው እንደ ፍም እሳት
ፈጣሪዋም አገር ጥሎ ሄዷል። ይንቀለቀላል። ከገበያቸው ለመሸሽ

1
2

ስንሞክር መላ ቅጡ ጠፍቶን ለረዢም ጊዜ አላውቅም። እንዴት ተከሰተ? እንዴትስ


በጭለማው መደናበሩን አማራጭ አድርገን ተዳራጁ? ሰምታችኋቸው የማታውቋቸው
ይዘነዋል። እናት በልጇ ሬሳ ተቀምጣ አዳዲስ ታሪኮችና ስለ ትግራይ ሕዝብ
የረዳት ያለህ ታለቅሳለች። ፍርሐታችን በየደረጃው በዚህ መጽሐፍ የምታዩት
አንደኛውን እግራችን አስበልቶ ዝርዝር ነው።
ሁለተኛውን እግራችንም ለመበላት
እያመቻቸላቸው ነው። እስከመቸ?
ወያኔዎች ለ26 ዓመታት ኢትዮጵያን
ከመቆጣጠራቸው በፊት በሥጋ ዘመድ
ኢትዮጵያ ለ26 አመት ሞት፤ ስደት፤ አዝማድነትና በጋብቻ በቤተሰብነት እዛው
ውርደት፤ አመጽ፤ እንግልት፤ እስራት፤ በዛው መተሳሰራቸው ለሚቆጣጠሯት
ድብደባ፤ ጦርነት፤ ግድያ፤ ዘረፋ፤ ኢትዮጵያ ቀላል እንደሚሆንላቸው
ክሕደት፤ግብረሰዶማዊ ዝሙት በማሰብ የድሮ የትግራይ መሣፍንትና
በተዘጋጀላት ሞገደኛ’ማዕበል ውስጥ ገብታ ነገሥታትን ቅጂ በመከተል ነበር
ትንገላታለች። ትዕቢት ባሳበዳቸው የመጡት። ዘጠኝ የፖሊት ቢሮ አባሎች
ብሔራዊ ስሜት በራቃቸው ‘የቀወሱ’ እና ወደ 30 የሚጠጉ ማዕከላዊ አባላት
ሰዎች የአገራችን ሕይወት ሸምቀው አብዛኛዎቹ በትዳር እና በዘመድ አዝማድ
ይዘውታል። ባዘጋጇቸው የጭለማ የተቆላለፉ ናቸው። ሌሎቹ በወያኔ ጥላ
እስርቤቶች እርግብ ወጣት ሴቶችን የተሰባሰቡ የብአዴን እና የመሳሰሉ
መድፈር ሳያንሳቸው ተባዕትም ጭምር አሽከሮቻቸውም ልክ እንደ ወያኔዎች እርስ
ይደፍራሉ። አውላላ ሜዳላይ በቆሙ በርስ በጋብቻ ተጠላልፈው የመጡ
የኢትዮጵያ ሸበላ ወጣቶች ከሰማዩም ናቸው። አስተዳደሩን የከፋ ካደረገው
ከፎቁም ጥይት ያዘንቡባቸዋል፤ በእያሪኮ አንዱ የሥርዓቱ መሪዎች እና አስፈጻሚ
ጩኸት እስከ መቸ? አሽከሮቻቸው በዘመድና በጋብቻ ሐረግ
ተቆላፈው ስለሠሩ እነ መለስ ዜናዊ
ይዘውት የመጡትን ጸረ ኢትዮጵያ ፖሊሲ
በለስ ቀንቷቸው ይህ ሁሉ ሽብር
ለማስፈጸም እጅግ የቀለለ ነበር።
የሚያካሂዱብን የወያኔ ትግሬዎች
የመጡበት ክፍለሃገር’ እኔም
ከተወለድኩበት ክ/ሃገር ነው። ብዙዎቹ ኢትዮጵያ ከዓለም ሙሉ
መሪዎች በትምህርት ወይንም በትውውቅ የተለየ መሪ ታይቶባታል። የአገሪቱ መሪ
ወይንም በጉርብትና በጓደኝነት፤ ሆኖ የአገሪቱን ዳር-ድምበር፤ ክብር፤
አስቀድሰን ተጫውተን ስቀን፤ በቅርብ ታሪክና ሰንደቃላማ በዓለም መድረክ ፊት
የምንተዋወቅ አብሮ አደግ ነን። እንዲህ ቆሞ የሚያንቋሽሽና የሚቃወም፤ አገሪቱን
ያለ አስደንጋጭ ዘመን ያመጣሉ ብየ ገምቼ ለማፍረስ በሕግ የተደነገጉ 44 የጎሳ

2
3

ባንዴራዎች አዘጋጅቶ፤ ለሚገነጠሉ ጎሳዎች የአንድ ወዳጄ ወዳጅ የላከለትን፤


አንቀጽ አዘጋጅቶ አገር ለማፍረስና የዘመኖኞቹ ጥጋብ እንዲህ ይገልጸዋል፡
ያገሪቷን ጥንታዊ የባሕር በሮቿን ለጠላት
በማስረከብ የሚኩራራ ርዕሰ ብሔር
“...እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ። ወደ
የታየው በኢትዮጵያ ብቻ ነው። በዚህ
ኢትዮጵያ ሄጄ ነበር የተወሰነ ወር ቆይቼ
ግለሰብ መመሪያ የሚመሩ ባለጊዜዎቹ
ነው የመጣሁት። የሰውን ፊት አይተው
‘እኛ መንግሥት ነን፤ መንግሥት ማለት
ይለያሉ ሊቃወመን ይችላል ብለው
ሕዝብ ማለት ነው ይሉናል። ፈላስፋው
የሚያስቡትን ኤርፓርት ኢሚግሬሽን
ፍሬዴሪክ ኒቺ “መንግሥት የክፉዎቹ ሁሉ
ቡት/ኪዮስክ/ ውስጥ ከሚቀመጡት ዘረኛ
ክፉ አውሬ ነው።” ይለናል። መንግሥት
ትግሬዎች ጀምሮ። በተለይ ቦሌ
በሁሉም ቋንቋዎች የሚዋሽ አፍ ነው።
መድሐኒአለም ፊት ለፊት በኤድና ሞል
መንግሥት የተፈጠረው ለኒህ እልፍ
ዝቅ ብሎ ብዙ ዘመናዊ ባለ 5 ኮከብ
አእላፍ ሰዎች ነው። እንዴት እንዴት
ሆቴሎች ተከፍተዋል ሁሉም የትግሬ
እንደሚያባብላቸው ብቻ ተመልከቱልኝ።
ናቸው። ነጮቹ “ሆቴል ዲስትሪክት”
ሲያላምጣቸው፤መልሶ’መላልሶ’ሲያኝካው
ይሉታል። የኛ ህዝብ “መቀሌ” እና
አያችሁልኝ?“ ይላል ‘ኒቺ’። አዎን
“አፓርታይድ” ይለዋል ሰፈሩን። በተለይ
በአውሬዎች መሃል ተከብበን እያላመጡ
ቬኒሺያን የሚባለው የትግሬ ሆቴል ገብተን
መልሰው መላልሰው አኝከውናል። “ኒቺ”
10 ዲቂቃ እንደተቀመጥን ካውንተሩ ላይ
በታምራታዊ ትንቢቱ “መንግሥት ሲሞት
የሚቀመጠው እጅግ በጣም የጠገበ
ቀስተደማና ይወለዳል” ይላል።
ሲራመድ መሬት የሚነቀንቅ ትግሬ
ኢትዮጵያም በቀስተዳመና መቀነትዋ ዙርያ
የተቀመጥንበት ድረስ መጥቶ ያፈጣል።
ብቅ ብላ እንደጥንቱ ሰንደቃላማዋን ይዛ
አስተያየቱ ሀሉ በጣም ነው የሚከብድው።
የዚህ ስርዓት ሞት ታበስራለች። አንድ ቀን!
ህዝቡ ኪሱ ውስጥ ያለውን ብር ቶሎ
አራግፎ እንዲወጣ ነው የሚፈልጉት።
ወገኖች ሆይ! እስከዚያው ግን ዜግነታችንን ጥላቻቸው በግልፅ የሚታይ ነው።
በዘመናዮቹ በትግሬዎች መንግሥት በወያኔ በዘረኝነት እና በጥላቻ ከተመረዘ ህዝብ
ተነጥቀናል። በትዕቢት የተወጠሩ አብሮ ጋር መኖር በጣም ነው የሚከብደው።
አደጎቼ <<ትግሬዎች ወዳሉበት አትዝመት፤ ህዝባችን በገዛ አገሩ ላይ እንዲሸማቀቅ
ትግሬዎች ሳትይዝ አትዝመት>> የሚለውን እየተደረገ ነው። ባካባቢው ባሉት ሌሎች
የሰማይ ጣራ ለማፍረስ በሚንጠራራው የትግሬ ሆቴሎች ውስጥም ተመሳሳይ
ትዕቢታቸው እየተመሩ ሲራመዱ መሬቲቱ ዘረኝነት ነው ያየሁት።” ይላል። “ይህ
አፍ አውጥታ እስክትጮህ ይደበድቧታል። እጅግ በጣም የጠገበ ሲራመድ መሬት
አገር ቤት ደርሶ ሲመጣ የታዘበውን የሚነቀንቅ ትግሬ የተቀመጥንበት ድረስ
መጥቶ ያፈጣል” ብሎ የነገረን በወጣትነት

3
4

ዕድሜ ያለ የሆቴል ደምብ-ልብስ የለበሰ ሊያወጧት፤ በስጦታ ሊያበረክቷት ባለ


ዕብድ የሚያክል ሽጉጥ በእጁ ይዞ ደጅ ሙሉ ሥልጣን ናቸው። ቻይናዎች ሰው
ወጥቶ መኪና ላይ ተደግፎ ምድሩም ሲገድሉ ለዲፕሎማሲ ግንኙነት ሲሉ
ነፋሱንም ሲያስፈራራ በቪዲዮ የተቀዳ ገዳዩን በሕግ ላለመጠየቅ በነፃ
ልኮልኝ አይቼው፤ የትግራይ ሕዝብ ይለቋቸዋል። የቻይና “ኢንቨስተሮች’
እንዲህ ያለ የልጆቹ ዕብደት ተሎ ‘የራሳቸው እስር ቤት’ መሥርተው ዜጎችን
ካላስቆሞው ዛሬ ‘ ነገ ’ ሲሆን አስቸጋሪ መደብደብና ማሰር፣ ደሞዝ ያለመክፈል
ፈተና ላይ ይወድቃል። ሲበዛ ጥጋብ መብት አላቸው “በኢትዮጵያ ምድር!!”።
ሰንጥቋቸዋል። በገዛ አገራችን መቆሚያ የምድሪቱ ሉዓላዊ የጠረፍና የምድር
መቀመጫ አሳጥተውናል። አገሪቷ ጠመንጃ አካላትዋ በውጭ ኃይላት በ “ድሮን”
ለያዙ ከትግሬ የመጡ ወሮበላዎችና (በሰው አልባ አውሮፕላን) ተደፍራ
ለልጆቻቸው እንጂ ለኛ ለዜጎች መኖሪያ እንድትሰለል ፈቃድ የመስጠት
እንድትሆን አልተፈቀደም። ይህን ቡድን መብታቸው ጥያቄ ውስጥ አይገባም።
በግልጽ መውቀስ ወይንም ተከታዮቹን ምንነታቸው የማይታወቁ ዓረቦችና የውጭ
መተቸት ለችግር ይዳርጋል። ጸሎታችን አገር ፈረንጆች በአገሪቷ የቆዳ ስፋት
ተቀይሯል። “ጌታ ሆይ ከጀርመን ውስጥ ተዘርግተው ያለምንም ቁጥጥርና
Gestapo (ጌስታፖ)፤ ከኢጣሊያው ስጋት አንደ አሸን ተበራክተው የአገሪቷ
squadrist ፤ ከወያኔው ‘አጋአዚ’ ማረን” ሉዓላዊ ገላ ይፈትሻሉ። በውስጧ
ማለት የዕለት ተለት የኢትዮጵያዊያን የሚንቀሳቀሱ ፍጡራን ሉዓላዊ ክብራቸው
ጸሎት ሆኗል። ከጫካ የመጣ ዐውሬያዊ በባዕድ ይረገጥ አይረገጥ ለትግሬዎቹ
ተፈጥሯቸው ትችት አያውቅም፤ መንግሥታዊ መሳፍንቶች የተፈጠሩ
በድርጅታቸው እና በመሪዎቻቸው ንብረቶች ናቸውና ዜጎች ምንም ዓይነት
የሚነጣጠረውን ሂስና ትችት በፖለቲካ መብት የላቸውም። በሺዎች ሕይወት
ዓይን አይመለከቱትም። ወያኔ ትግሬዎች መስዋዕት የተገኘ የጦር ሜዳ ድል እና
ለምን ተተቸን በሚል ክፉ ቂም ድምበር መልሰው ለታሪካዊ ጠላት
ያሳድራሉ። ቂማቸው እስከዕለተ ሞታቸው የማስረከብ መብታቸው የተረጋገጠ ነው፡፡
ለረዢም ጊዜ አብሮአቸው ይጓዛል። በዚህ ያን ሲያደርጉ አይከሰሱም፤ ማን ያበደ አለ
መጽሐፍ የምታነቡት የቂማቸው መጠን የሚጠይቃቸው? ተጠያቂዎችም
ምን ያህል ርቀት እንደተጓዘ ወይም ሊጓዝ ከሳሾችም፤ ፈራጆችም እነሱ ናቸውና
እንደሚችል የሚጠቁም ነው። ያለመጠየቅ የማይገሰስ መብት አላቸው።

አገር ለነሱ ብቻ የተሰጠች ግዑዝ ዕቃ ነች። ኢትዮጵያ በትግሬዎች ብቻ እንደተገነባች


ሊቆርሷት፣ ወደብ አልባ ሊያደርጓት፣ አድራጊ ፈጣሪ አድርገው እራሳቸው
ሊሸጧት፤ ሊለውጧት፤ ብጥስጥስዋን ራሳቸውን ሰማይ በመስቀል ስለሚክቡ

4
5

ዜጎች በነሱ ፈቃድ ብቻ ይንቀሳቀሳሉ፤ ነው፡፡ በአንዲት ትልቅ ሀገር ውስጥ አንድ
ሲፈልጉ ያድኗቸዋል፤ ሲፈልጉ ግዙፍ መንግሥት ከአንድ ተራ ዜጋ ጋር
ይገድሏቸዋል፤ ሲፈልጉ ያሰድዷቸዋል፤ የእልህ ግብግብ ውስጥ ገብቶ ሲዳክር
ሲፈልጉ-ያባርሯቸዋል፤ይዘርፏቸዋል፤ ማየት ዓለምን ሳያስገርምና የመጀመሪያው
ይደበድቧቸዋል። ትንግርት ሳይሆን አይቀርም፡፡ ቴዎድሮስ
ካሣሁን ከጊታርና ከማሲንቆ ያለፈ መሣሪያ
ወዳጄ ነፃነት በላከልኝ ባንድ ጹሑፉ
ሳይኖረው ወያኔን በፍቅር ስብከቱ ብቻ
ወያኔዎችን “ክፉ ዕብዶች’ ይላቸዋል።
እንዲያ ሲያንበጨብጨው መታዘብ
4የታወቁ የዕብደት ዓይነቶች አሉ ይላል።
አስደማሚ ከመሆን አልፎ የወያኔን
Badmad, Mad-mad, Sad-mad, and
ሰብኣዊ ተፈጥሮ እንድንጠራጠር
Glad-mad. የሚባሉ። እነዚህ ሁሉ
የሚያደርግ ልዩ ክስተት ነው፡፡ ወያኔ
የዕብደት ዓይነቶች ወያኔ የተያዘበትን
እንደሚመስለኝ ከጦር መሣሪያና ከባዶ
የአእምሮ ደዌ ለማወቅ ሞክሬ በመጠኑ
ጉራና ፉከራ ይልቅ ይህን መሰሉን
የተጠጋጋልኝ የመጀመሪያው የዕብደት
እንደሐምሌ ዝናብ እየሰረሰረ የሚገባን
ዓይነት ነው – “ክፉ ዕብድ” ወይም
የፍቅር መዓዛ በጣም ይፈራል፡፡ ፍቅር
“መጥፎ ዕብድ” የሚለው ይላል። መጥፎ
የሚያርደውና የሚያሸብረው ደግሞ
ዕብድ እየሣቀ መጥቶ በደቦል ድንጋይ
ሰይጣንንና የሰይጣን የሆነን ብቻ ነው፡፡
ደረትህን ወይም ማጅራትህን መትቶ ሲጥ
እናም ወያኔ ባጭር ቃል ሰይጣን ነው፡፡
ያደርግህና በሞትህ እየሳቀና እየተዝናና
ይላል ወዳጄ ነፃነት። በነዚህ ጤና
በመጣበት መንገድ ሊመለስ ይችላል፡፡
በራቃቸው በቀወሱ ጎስታፖዎች ዜጎች
ይህ ዓይነቱ ዕብድ ቀድሞውን የተለከፈበት
ያለማቋረጥ ፤ ይጠለፋሉ፤ ይዘለፋሉ፤
የአእምሮ ህመም ከግድያና ስቃይ ጋር
ይሰወራሉ፤ ዜጎችን ያለ ነገዳቸው የግዴታ
የተያያዘ በመሆኑ የሚያስደስተው ነገር
ነገድ ይሰጧቸዋል ። ከ500 በላይ
ግድያና ስቃይ ነው፡፡ ለዚህ ዕብድ ሰዎችን
ሶዶማውያን ጌይ/ ለዝቢያን) በሽርሙጥና
ማሰቃየት ብቸኛው የደስታ ምንጩ
ተዳዳሪነት ተደራጅተው የርዕሰ ከተማዋ
ነው’እንደ ህወሓት!:“ዕብድና ዘበናይ
ጎዳናዎች “በሃይ ሂል” የግብረሰዶማዊ
የልቡን ይናገራል” ይባላል። አንድ ሰው
ጫማዎች ይረገጣሉ። የኢሉሙናቲ
ካላበደ መቼም በአንድ ጊዜ ጨለማና
ሃይማኖት አስገብተው የገበሬው ቤተሰብ
ብርሃን ለመሆን አይሞክርም፡- ዕብዱ
እንዲበክሉ አደርገዋል (በመጽሐፉ ውስጥ
ወያኔ አንዴ “የፍቅር ዓመት ይሁንልን”
የተካተቱ ፎቶግራፎችን ይመልከቱ)።
ይልና በዚያው አንደበት ስለፍቅር ብቻ
የአህያ ሉካንዳ መርቀው ከፍተዋል። “በሬ
የሚያዜመውን ብላቴና የሙዚቃ
ከበላህ የአህያ ሥጋ ምን ከፋህ?” እያሉ
ምረቃውን መከልከሉ አላንስ ብሎ ልጁን
በሬ እና አህያን እያነጻጸሩ አህያ መብላት
በአሸባሪነት መፈረጁና በጦር ለመውጋት
ነውር እንዳልሆነ ሳያፍሩ ይሰብኩናል።
ሲዘጋጅ ማየቱ ስም የማይገኝለት ዕብደት

5
6

አገሪቱ በሃይማኖት ሕግ አትተዳደርምና ትልቋ ኢትዮጵያ ‘ግዑዝ’ የቴሌፎን ቀፎ


ከአህያ ሥጋ ጋር ተለማመዱ ብለውናል። ብለዋታል። ያለ ትንሺትዋ ትግራይ ትልቋ
“ቆሻሻ የሚበላ ሕዝብ ይዘን አህያ ለምን ኢትዮጵያ ሕይወት ሊኖራት አይችልም
ስትሉ አታፍሩም? እሱን በልታችሁ የሚለው ትዕቢታቸው አብጦ ፈንድቷል።
ከረሃብ በወጣችሁ በማን ዕድላችሁ!” ትግራይ የኢትዮጵያ ‘ሲም ካርድ’ ነች።
ይሉናል ባለጌዜዎቹ። እግዚኦ መሃረነ “እኛ ትግሬዎች ኢትዮጵያዊያን ብቻ
ክርስቶስ!! ሳንሆን፤ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያደረግንና
የመሠረትን ነን። ምስክር የምንሆንለት
ካልሆነ በቀር የእኛ ኢትዮጵያዊነት ምስክር
ጉራቸውና ድንፋታቸው መጠን ስለሌለው፤
እነሱ አምበሳ ሌለው ጥንቸል አድርገው አያስፈልገንም፤ ብታምኑም ባያምኑም፤ ሃቁ
በመሳል፤ “እንኳን ሰው፤ ግዑዝ ያስገረመ” ያ ነው” ይሉናል በልዕለነት የሚመኩ
በሚል አስካሪ ሙዚቃ እየጨፈሩ ከሰውነት የትግራይ ፋሺስት ምሁራን። ሰዎቹ
ደረጃ ወጥተው ከመንጋዎቻቸው ጋር ከምድሪቱ እትብት ተለይተው ብቻቸውን
በሚበሉበት አፋቸው ግፍ እየተናገሩበት ርቀው የሚጓዙ አስፈሪ ፍጡራን
አብረው በማይጨበጥ ዓለም ውስጥ
ሆነዋል።በቅኝ ግዛት ያልተገዛው ይህ ኩሩ
ገብተው አስደንጋጭ ደወል ይደውላሉ።
ሕዝብ የሚቀጠቅጡት የወታደሮቹ
ማዕረግ ስም፣ ንግድ ቤቶቹ፣ ትምህርት
እንኳን ከዜጋ ከጠላት አንደበት ይወጣሉ ተቋማቱ፣ከ/ሀገሮቹ(ዞን/ስቴት....፤)
ተብለው በማይታሰቡ አስደንጋጭ አብዛኛዎቹ ጎዳናዎቹ በባዕድ ቋንቋ
ዘለፋዎች አገርን፤ ሰንደቃላማንና ሕዝብን ተሰይመዋል። የወታደሮቻቸው ማዕረግ
በተናዳፊ ምላሳቸው ሲዘልፉ ለነገ ኮማንደር፣ ኮንስታብል፣ ኢንስፔክተር፣
አይሉም። ታሪክን አይፈሩም። አረጋዊያንን ሱፐር ኢንስፔክተር፣ ሱፐር ኢንቴንዳንት…
በአለንጋ ይገርፋሉ፤ በልጆቻቸው ሬሣ ጎን ነው። ለምን? ብለን በአግራሞት ስንጠይቅ
ተቀምጠው የሚያለቅሱ እናቶችን በዱላ የሚመልሱልን መልስ ‘ሻምበል፣ ሻለቃ፣
ይደባደባሉ፡፡ የአሸናፊነትና የጊዜ ትርጉም መቶ አለቃ፣ ሃምሳ አለቃ፣ አሥር አለቃ….
አያውቁም። በሚውረገረገው የዕብደት የሚሉ አገር በቀል ወታደራዊ መጠሪያዎች
መስተዋት በCollective Narcissism የአማራዎች ነውና ከኬኒያ ከናይጀሪያ
ታውረዋልና ጊዜ እንደሚጥል ወስደን ሰይመናቸዋል ይሉናል። አማራና
አይረዱም። ጸሐፊው ዳግማዊ ጉዱ አማርኛን ለማጥፋት የተነሳንበት ዓላማ
‘አሸናፊነትን ከማያወቅ አሸናፊ ይሰውረን!” ነውና ስትፈልጉ አልቅሱ ይሉናል።
ይላሉ፤ እውነትም ይሰውረን! አስገራሚ የሚያደርገው ደግሞ የማናጋቱን
ሂደት ለማከናወን “በሕግ የተፈቀደ”
የሚያረጉት ሲያጡ፤ ትንሿ ትግራይን የጥላቻ ቅስቀሳ በኢትዮጵያ ላይ፣
በ‘ሲም-ካርድ’ (Sim Card ) ሰይመው፤ በክርስትያን ማኅበረሰብ ላይ፣ በአማራ

6
7

ኅብረተሰብ ላይ እንዲጻፍና እንዲነገር (የእምነት ብከላ) ወጥመዶች ገብተው


በሕግ ተፈቅዷል። የጥላቻ ሃውልቶች ከዓረቦች በአላህ ስም በዋሃቢም ስም፣
ተመርቀው ተተክለው ይታያሉ። ከምዕራቡ ዓለም ደግሞ በጴንጤና
ባለጊዜዎቹ በይፋ በቴሌቪዥን፣ በራዲዮ፣ አይሁድ ስም እየተጠመደ በማያውቀው
በጋዜጦች ወዘተ. ይህንኑ የጥላቻ ንግግር መርዝ እየተመረዘ “በማናጋቱ ሂደት”
በመናገር ኅብረተሰቡ እንዲሸማቀቅ እና ውስጥ እየተጓዘ ነው ማለት ነው። የኦሮሞ
ውርደቱ ሕጋዊ እንዲሆን አድርገዋል። ፋሺሰቶች አማራን <አማርቲቲን ነማ
አብዛኛው ዜጋ አጥቂዎቹ በሚሰጡት ሚቲ> “አማራ ከሰው በታች ነው”
የመጠላለፊያ ፖለቲካ ወጥመድ ውስጥ የሚለውን ዘፈን እየዘፈኑ ቁጥራቸውን
ገብቶ፣ እርስ በርሱ በጠላትነት ለማወቅ በሚያስቸግር አማራዎች ከነ
እየተፈራራጀ፣ የየራሱን ባንዴራ እያሠራ ነብሳቸው ወደ ገደል እየተጨመሩ፣ ሴቶች
በማውለብለብ “ኢትዮጵያን” ማዕከላዊ ከጡታቸው የተቆረጠ ሥጋቸውን
የጋራ ጠላት በማድረግ የተሰጠውን እንዲጎርሱ እየተደረገ አሰቃቂ ግድያ
የማናጋት ሤራ የየራሱን መጥረቢያ ይዞ ሲፈጸም፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ
በመገዝገዝ ላይ ነው። በፋሺስቶቹ አማራዎች ከምድር ሰውረናል ብለው
የተሰጣቸው “የኤትኒክ ፌደራሊዝም ሲኩራሩ፣ ዓለም ምን አለ እንጂ እኛስ ምን
አስተዳዳር” አገርን የማናጋት ሤራ አልን!? የሚል ጠያቂ አልተገኝም። ይህም
ለማከናወን “ጎሣዎች” የተነገራቸው የጋራ ሆኖ ‘የመቻቻል ፖለቲካ” በተቃዋሚዎች
ጠላት ተብለው የተሰየሙ ‘ተዋህዶ እየተሰበከ የዘመኑ ማደንዘዣ ዕፅ ሆኖ
ሃይማኖትን፣ አማርኛንና አማራን’ ሙታን እንዳይዘከሩ ለገዳዮች ምቹ ሽፋን
በመጻረር ጎሣዎች አጥቂዎች ሆኖላቸዋል። አንድ የአንድነት ፓርቲ
የጠነሰሱላቸው መርዝ በጥብጠው አመራር አባል “መለስ ዜናዊ ሞቷልና
እየጠጡ ሀገርን በማናጋቱ ሂደት ተዋናይ የሞተን ሰው ስም እያነሳን ሙትን
ሆነው የየራሳቸውብ ምሣር ይዘው መውቀስ እናቁም” ብለው በሚሰብኩን
አገሪቱን በመገዝገዝ ተጠምደው ራሳቸውን የፖለቲካ ቀሳውስት እየተሰበክን አረሙን
በማጥፋቱ ሂደት ላይ ይገኛሉ። የፖለቲካ፣ መረማመድ አልቻልንም።
የሚዲያ፣የሃይማኖት፣የጎሣ ወዘተ.. ወዘተ….
ተቋማት “ያገሪቱን ግንድ” በመገዝገዙ፣
የደናቁርት አክሊል የደፉ የባለጊዜዎቹ
በማናጋቱ ትዕይንት ውስጥ እጃቸውን
ጥጋባቸው ሞልቶ መቋጠሪያ አጥቷልና
በማስገባት በሳብቨርሲቡ/ በጥቃቱ ዘመቻ
የባህል ቅኝ ተገዥ አድርገውናል።
አቀነባባሪ በወያኔ እየተመሩ ወደ
ስማችን፣ ዜግነታችን፣ አርማችን፣
አስፈሪው ሂደት እየወሰዱን ነው።
መታወቂያችንንና እኛነታችንን የመቀየር
የሃይማኖት ተዋናዮችን ስትመለከቱ
ሥልጣናቸው የማይገሰስ ‘ምሉዕ’ ነው።
በተዘረጉላቸው “ideological/subversion
እነሱ ወደ ፈጣሪነት እኛ ወደነሱ ፍጡርነት

7
8

ተቀይረናል። በዛች አገር ውበትና ነፃነት


የቀኑ፤ ክፋት የተጠናወታቸው የሩቅና
የቅርብ ጠላቶች ባጠመዱላት ወጥመድ፤
ጤና ባጡት ዕብድ ልጆቿ ተባባሪነት
በለኮሱት ሴራና ጦርነት ውብና ክቡር
ገላዋ እርቃንዋ ወጥታ ለጠላቶቿ ተገልጣ
በሐፍረት ተኮማትራ ትታያለች። ወላጆች
ችግር ውሰጥ ገብተዋል። አባት ልጁን ወደ
ዓረብ አገር ወደ ሽርሙጥና ልኮ
በሚላከለት ‘የሆር ሞንገር” ገንዘብ እህል
ሸምቶ ቆርሶ እንጀራ ሲበላ “የእርም
ገንዘብ” አልበላ ብሎት ከጉሮሮው ጋር
ውረድ አልወርድም ትግል ገጥሞ እምባ
ይተናነቀዋል። አንዳንዱም እራሱን
ገድሏል። ባለጊዜዎቹ ብዙውን ዜጋ ቁጭት
ውስጥ ከትተውታል። ቁጭታችን በታረክ
ማኅደር እንድናስመዘግብ ይኼው
ተገድደናል። የሕይወት አሳዛኙ ክስተት
ሞት ሳይሆን ሳንሞት የቀበርነው ቁጭት
ነው። እንደ ትግሬነቴ የትግራይ
ፋሺስቶችን ተፋልሜአቸዋለሁ በአገሬ
ሞት ያደረብኝ ቁጭት ከመሞቴ በፊት
ቀድሞኝ እንዲቀበር አልፈቀድኩም።
ስለሆነም እነሆ ቁጭቴ ከናንተው ጋር ቆሞ
ይነጋገራል። ………….
መልካም ንባብ !
መጽሐፉን ለማግኘት $30.00 የፖስታ
አገልግሎት ደራሲው ይሸፍነዋል።
getachre@aol.com (408) 561-4836
ጌታቸው ረዳ
p.o box 2219 San Jose, CA 95109

Você também pode gostar